GBV prevention, Risk mitigation and response for communities affected by conflict in Konso zone,karat and Segen zuriya woredas
ከዘጠኝ ሺህ በላይ ህብረተሰብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ2.8 ሚሊየን ብር ፕሮጀክት ተፈራረሙ። ”PAPDA” የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በኮንሶ ዞን ሴቶችና ህፃናትን ጉዳይ መምሪያና ሌሎች በጋራ ለመስራት ተፈራርመዋል። _____________________ ድርጅቱ በካራት እና ሠገን ዙሪያ ወረዳ በተለያዩ ግጭቶች ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች፣ ሴቶች እና ህፃናት




